ተሐድሶ: የአሁናዊ እውነት ተሐድሶ (Present Truth Reformati Contributor(s): Kingdom, Epicenter (Author), Kebede, Dereje (Author) |
|
ISBN: ISBN-13: 9798672393742 Publisher: Independently Published OUR PRICE: $47.50 Product Type: Paperback Language: Afrikaans Published: August 2020 |
Additional Information |
BISAC Categories: - Bibles |
Physical Information: 0.19" H x 6" W x 9" (0.30 lbs) 92 pages |
Descriptions, Reviews, Etc. |
Publisher Description: ይህ መጽሐፍ ስለ ተሃድሶ ግንዛቤ እንዲኖረን ብቻ ሳይሆን በዘመናችንም ስራውን እንዲቀጥሉ ያበረታታናል።እጅግ በጣም የተሻለውን ተሃድሶ እንዲመጣ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር እቃ እንድትለብሱ ያበረታታናል ።ተሐድሶ የቅዱሳን ርስት ድርሻችን ነው። ተሐድሶ ነገሮች ከዚህ ቀደምባላየነው መልኩ እንድንመለከት የሚያደርግ ነው። ስለዚህ ዕለት ዕለትየውስጥ ክፍላችንን (ውስጣችንን) ማደስ ነው። አእምሮአችንና አስተሳሰባችን (መረዳታችን) ወደ ለውጥ ይመጣል፣ ይለወጣል። የከበበን በዙሪያችን ያለው ይለወጣል ስሕተታችን ቅርጽ አልባነታችን በውስጥ የተበላሸውን ያስወግድልናል። በውስጣችን አዲስ መንፈሳዊ ዓለምን ይፈጥርልናል። አዲስ መንፈሳዊ ድፍረትን እና የመንግሥቱን ተጽዕኖ፣ ትክክለኛ የሕይወት ስልት በእግዚአብሔር መንግሥት መርሖዎች ላይ የተመሠረተ ሕይወት ይፈጥርልናል። የተሐድሶ ሕዝብ ድርሻው ተሐድሶ ነው። እጣ ፈንታችን እና ፍጻሜያችን ቤተክርስቲያን (አካሉ) ተለውጦ ሕዝብንና ሀገርን እንድንለውጥ ነው። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አስተሳሰብ ቤተክርስቲያን ከሥርዓት፣ከወግ፣ ከልምድ ወጥታ እንድትመጣ የሚያሻግር ነው። እግዚአብሔር የዚህ ትውልድ አምላክ ነው።ሕዝባችንን ከነበረበት ወደ ተሐድሶ የሚመራው መንፈሳዊ አብዮት እንደሚያስፈልግ ማወቅ ወቅቱ ነው ። |