አፍቃሪው አንበሣ ከህልሙ ተነሣ: ዕድሜ ጠ0 Contributor(s): ባርኦን እ. (Author), ሽሙኤል, ታ (Illustrator), እሸቱ, በጌ (Author) |
|
ISBN: ISBN-13: 9798723491625 Publisher: Independently Published OUR PRICE: $14.25 Product Type: Paperback Published: March 2021 |
Additional Information |
BISAC Categories: - Juvenile Fiction | Fairy Tales & Folklore - Country & Ethnic - General |
Physical Information: 0.07" H x 8.5" W x 8.5" (0.19 lbs) 26 pages |
Descriptions, Reviews, Etc. |
Publisher Description: ይህ የጽሁፍ ስራ እድሜ ጠገብ ከሆነ የኢትዮጵያ ተረት የተወሰደ ነው።አንበሳዉ በአጋጣሚ አይቶ የወደዳትን ቆንጆ ልጅ ለማግባት አባቷን ይጠይቃል። በሀሳቡ የተደናገጡት አባት ግን አንበሳው ሊያሟላቸው አይችልም ብለው ያመኑትን ቅድመ ሁኔታ እንዲያሟላ ግፊት በማድረግ ጥያቄዉን እንዳይገፋበት ለማድረግ ይሞክራሉ። አንበሳው ደግሞ ፍላጎቱን ለማሳካት ቆርጦ ተነስቷል ፡፡ ታሪኩ እንዴት ይጠናቀቅ ይሆን? በመጽሐፉ ውስጥ መልሱን ያገኛሉ፡፡ መልካም ንባብ። |