Limit this search to....

Ethiopian Anti Terrorism and Civil Law by the Lens of International Humanitarian Law
Contributor(s): Abaoli, Mohammed (Author)
ISBN: 1791729347     ISBN-13: 9781791729349
Publisher: Independently Published
OUR PRICE:   $14.25  
Product Type: Paperback
Language: Afrikaans
Published: September 2018
Qty:
Additional Information
BISAC Categories:
- Literary Criticism | African
Physical Information: 0.26" H x 5" W x 7.99" (0.27 lbs) 108 pages
Themes:
- Cultural Region - African
 
Descriptions, Reviews, Etc.
Publisher Description:
ኢትዮጵያ በፌዴራላዊ ሥርዓት የምትመራ አገር ነች። አራት ብሔርን መሰረት ያደረጉ ፓርቲዎች ተቀናጅተው የመሠረቱት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) የመንግሥት ስልጣንን ተቆጣጥሯል። ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በተካሄደ ብሔራዊና ክልላዊ ምርጫ ሕግ አውጪ አካል ለሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ተካሄደ። ኢሕአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ያሉትን 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ሙሉ በሙሉ በማሸነፍ በተከታታይ ለአምስተኛ ጊዜ የአምስት ዓመት የሥራ ዘመን በሥልጣን ላይ መቆየት ችለዋል። መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኃይለማርያም ደሳለኝን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መረጣቸው። መንግሥት የጣለው ገደብ ገለልተኛ አካላት ምርጫውን እንዳይታዘቡ አድርጓል። ምርጫውን እንዲታዘብ የተፈቀደለት ብቸኛው ዓለም አቀፍ ተቋም ወይም ድርጅት የአፍሪካ ሕብረት ሲሆን፤ እርሱም ምርጫው የተረጋጋ፣ ሰላማዊና ተአማኒ ነው በማለት ገልጾታል። አንዳንድ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ምርጫው ከመካሄዱ በፊት ለነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ሁኔታዎች አልተመቻቹም ብለዋል። መንግሥት ኢ-ፍትሃዊ ስልቶችን በመጠቀም፤ የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩዎችንና ደጋፊዎቻቸውን በማስፈራራት፣ ከምርጫው በኋላም ሆነ በፊት የኃይል እርምጃዎችን ወስዶ የስድስት ሰዎችን ህይወት ለህልፈት መዳረጉን ሪፖርቶች ጠቁመዋል። በአጠቃላይ የጸጥታ ኃይሎች ተጠሪነት ለሲቪል ባለስልጣናት ቢሆንም፤ በክልል የሚገኙ የፖሊስ አባላት፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ እና የአካባቢ ሚሊሻዎች አልፎ አልፎ በራሳቸው ሲንቀሳቀሱ ታይተዋል። የኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 37 ላይ በግልፅ ተደንግጎ እንደሚገኘው ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በህግ የዳኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው ይላል። ለመሆኑ ፍ/